Eduardo Camavinga

Eduardo Camavinga’s agent Joshua Barnett has responded to reports that Arsenal and Chelsea are planning to take the player on loan.

“This is not true. “Of course every club in the world wants him, but Camavinga is very happy at home at Real Madrid and Real Madrid are very happy with Camavinga.”

 

የኤድዋርዶ ካማቪንጋ ወኪል ጆሹዋ ባርኔት ስለ አርሴናል እና ቼልሲ ተጫዋቹን በውሰት የመውሰድ ዕቅድ እንዳለቸው የወጣው ዜና ላይ ምላሽ ሰጥቷል፡

“ይህ እውነት አይደለም። በእርግጥ በዓለም ላይ ያለ እያንዳንዱ ክለብ እሱን ይፈልጉታል ፣ነገርግን ካማቪንጋ በሪያል ማድሪድ ቤት በጣም ደስተኛ ነው እናም ሪያል ማድሪድም በካማቪንጋ በጣም ደስተኛ ናቸው ።”

Leave a Reply