የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንethiopian premier league standings

ethiopian premier league standings

የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና / CHAN AFRICA እየተባለ በሚጠራው የአፍሪካ ሀገራት ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበረው የሀገራችን ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል። ብሄራዊ ቡድኑ ከሞዛምቢክ ፣ አልጄሪያ እና ሊቢያ ጋር በአንድ ምድብ ነበር የተደለደለው። ከሞዛምቢክ 0 ለ 0 ሲለያይ በአልጄሪያ 1 ለ 0 ተሸንፎ ነበር።

በምድብ የመጨረሻው ጨዋታ ከሊብያ ጋር የገጠመው ብሔራዊ ቡድናችን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ከወዲሁ ከውድድሩ ተሰናብቷል። ቡድኑ በውድድሩ ላይ በአጠቃላይ 4 ጎሎች ሲቆጠሩበት ማስቆጠር የቻለው አንድ ጎል ብቻ ነው። በተመሳሳይ ምድብ ውስጥ የነበሩት አልጄሪያ እና ሞዛምቢክ ከምድቡ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
የዘንድሮው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና እየተካሄደ የሚገኘው በአልጄሪያ ነው።

The national team of our country, which participated in the competition of African countries called CHAN AFRICA, failed to pass the group. The national team was drawn in a group with Mozambique, Algeria and Libya. They drew 0-0 with Mozambique and lost 1-0 to Algeria.

Our national team, which faced Libya in the last match of the group, lost 3 to 1 and was already dismissed from the competition. The team managed to score only one goal out of a total of 4 goals in the tournament. Algeria and Mozambique, who were in the same group, confirmed their elimination.
This year’s African Championship is being held in Algeria.

ethiopian premier league standings

 

Leave a Reply