የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከነገው የአርሰናል ጨዋታ በፊት

“እኔ ማን ሲቲን የምለቅ ከሆነ ሚኬል አርቴታ ቢተካኝ ደስ ይለኛል፡፡ እሱ ምርጥ አማራጭ ነው ነገር ግን ይሄ አሁን ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በኢትሃድ ኮንትራቴን አራዝሜያለሁና አዝናለሁ፡፡”

 

“If I am leaving Man City, I would love Mikel Arteta to replace me. He’s the best option but that can’t happen now because I’ve extended my contract at the Etihad and I’m sorry.”

Leave a Reply