እንግሊዙ ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጀምየዊውን ተጫዋች ያንኒክ ካራስኮ ለማስፈረም ለስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ጥያቄ አቅርቧል

የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው ዴማርካዊው ኤሪክሰን በጉዳት ምክንያት ከሜዳ 2 ወራት ሊርቅ በመሆኑ ማንችስተር ዩናይትዶች የመሀል ሜዳ ተጫዋች እየፈለገ ይገኛል

ማንችስተር ዩናይትዶች የጥር የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ በፊት የመሀል ሜዳ ተጫዋች ለማግኘት ሲሉ በርካታ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦችን በማነጋገር ላይ ናቸው::

 

Manchester United is looking for a midfielder as the German Eriksson is out for 2 months due to injury. Manchester United are in talks with several of Europe’s biggest clubs to sign a midfielder before the January transfer window closes.

Leave a Reply