ኢስኮ ወደ ቡንደስሊጋ !

ከወራት በፊት ከላሊጋው ክለብ ሲቪያ ጋር በጋራ ስምምነት የተለያየው የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ ኢስኮ ወደ ቡንደስሊጋው ሊያቀና መሆኑ ተዘግቧል። ኢስኮ የዝውውር መስኮቱ በዛሬው ዕለት ከመጠናቀቁ በፊት በቡንደስሊጋው ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ዩኒየን በርሊን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል። ዪኒየን በርሊን በጀርመን ቡንደስሊጋ በመሪው ባየር ሙኒክ በአንድ ነጥብ ተበልጦ በሰላሳ ሰደድስት ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

 

It has been reported that the midfielder Isco, who was parted with the La Liga club Sevilla months ago, is going to the Bundesliga. Isco is expected to join Bundesliga second-placed Union Berlin before the transfer window closes today. Bayern Munich are second in the German Bundesliga with thirty-six points, one point ahead of leaders Bayern Munich.

Leave a Reply