በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች በሆነው የኦሮሞ ልዩ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል

በአማራ ክልል በኦሮሞ ልዩ ዞን ጂሌ ድሙጋ ወረዳ ሁከት ተቀስቅሷል። የአማራ ክልል መንግስት የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊትን ከአማራ ልዩ ሃይል ጋር በማሰለፍ ሰላምና ፀጥታ እንዲሰፍን አድርጓል። የአካባቢው ታጣቂ ሃይሎች ከቅዳሜ ጀምሮ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በከባድ መሳሪያ እያጠቁ በርካቶች መሞታቸውን እና የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው እንዲሰደዱ አድርጓል ተብሏል። ነዋሪዎቹ ጥቃቱን የፈፀሙት የፋኖ ታጣቂ ቡድን ታጣቂዎች ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል መንግስት ደግሞ “የጸረ ሰላም ሃይሎችን” ተጠያቂ አድርጓል። የሸዋ ሮቢት የሰአት እላፊ አዋጅ ያወጀ ሲሆን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከቅዳሜ ጀምሮ የተገደሉትን ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 65 አድርሶታል።በሚያዝያ ወር በተመሳሳይ አካባቢ በተፈጠረ ግጭት 303 ሰዎች ሲሞቱ 369 ቆስለዋል፣ 1,539 ቤቶች ተቃጥለዋል፣ 50,000 ተፈናቅለዋል .

 

Violence has broken out in the Jille Dhummuga district in Oromo Special Zone, Amhara region. The Amhara Regional state government has deployed federal police and defense forces alongside Amhara special forces to restore peace and order. Local armed forces have allegedly been attacking civilian populations with heavy weapons since Saturday, leaving many dead and forcing locals to flee their homes. Residents blame the attackers as being militants of the Fano armed group while the Amhara Regional state government blames “antipeace forces”. Shewa Robit has declared a curfew and the Oromo Liberation Front (OLF) puts the number of civilians killed since Saturday at 65. In April, a similar violence in the same area left 303 people dead, 369 injured, 1,539 houses burned, and 50,000 displaced.

Analysis: Civilians killed, villages burnt in latest violence in restive Oromo special zone, neighboring North Shewa zone in Amhara region; federal forces deployed

Leave a Reply