ሉካ ሞድሪች ወደ አል ነስር የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል

አልየውም የተሰኘው የ ሳውዲው ጋዜጣ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት የ አል ነስር ክለብ ሀላፊዎች ከ ሉካ ሞድሪች ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል የ ሞድሪች ዝውውርም በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ገልፀዋል ሞድሪች በ አል ነስር ቤት በአመት 40 ሚልየን ዩሮ እንደሚያገኝም ዘግበዋል::

 

According to the information obtained by the Saudi newspaper Alyoum, the officials of Al Nasr Club have reached an agreement with Luka Modric. Modric’s transfer will be announced soon.

Leave a Reply