ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

የመሀል ሜዳ ተጨዋቻቸው ክርስቲያን ኤሪክሰን በጉዳት ምክንያት ለወራት ያጡት ማንችስተር ዩናይትዶች አዲስ አማካይ በውሰት ለማስፈረም ተቃርበዋል።በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የባየር ሙኒኩን የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማርሴል ሳቢትዘር በውሰት እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።የባየርሙኒክ ቦርድ …
Continue reading "ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !"

ባርሴሎና የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ቤንጃሚን ፓቫርድን ለማስፈረም እየተደራደረ አይደለም ዛሬ ከባየርን ጋር ምንም አይነት ንግግር የለም። ⁩

በቀጣዩ ክረምት ፓቫርድን ማስፈረም ይፈልጋሉ ነገርግን ንግግሮችን የሚከፍቱት የክረምት ዝውውር ከመከፈቱ ቀደም ብለው እንጂ አሁን አይደለም ተጨዋቹ ባርሴሎናን መቀላቀል ይፈልጋል። [ፋብሪዚዮ ሮማኖ] They want to sign Pavard next summer, but they will open talks before the summer tr…
Continue reading "ባርሴሎና የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ቤንጃሚን ፓቫርድን ለማስፈረም እየተደራደረ አይደለም ዛሬ ከባየርን ጋር ምንም አይነት ንግግር የለም። ⁩"

እንግሊዙ ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጀምየዊውን ተጫዋች ያንኒክ ካራስኮ ለማስፈረም ለስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ጥያቄ አቅርቧል

የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው ዴማርካዊው ኤሪክሰን በጉዳት ምክንያት ከሜዳ 2 ወራት ሊርቅ በመሆኑ ማንችስተር ዩናይትዶች የመሀል ሜዳ ተጫዋች እየፈለገ ይገኛልማንችስተር ዩናይትዶች የጥር የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ በፊት የመሀል ሜዳ ተጫዋች ለማግኘት ሲሉ በርካታ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦችን በማነጋገር ላይ ናቸው:: M…
Continue reading "እንግሊዙ ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጀምየዊውን ተጫዋች ያንኒክ ካራስኮ ለማስፈረም ለስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ጥያቄ አቅርቧል"

Breaking!

According to reliable information from Portugal, Bernardo Silva, the other player who disagreed with Pep, may leave Manchester City today in an unexpected transfer. The transfer will be as fast as Cancelo and the contrac…
Continue reading "Breaking!"

Joao Cancelo

Manchester City defender Joao Cancelo is close to joining German club Bayern Munich on a loan deal. Portuguese player Joao Cancelo has arrived in Munich to undergo a medical examination for his transfer to Bayern Munich,…
Continue reading "Joao Cancelo"

ኢስኮ ወደ ቡንደስሊጋ !

ከወራት በፊት ከላሊጋው ክለብ ሲቪያ ጋር በጋራ ስምምነት የተለያየው የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ ኢስኮ ወደ ቡንደስሊጋው ሊያቀና መሆኑ ተዘግቧል። ኢስኮ የዝውውር መስኮቱ በዛሬው ዕለት ከመጠናቀቁ በፊት በቡንደስሊጋው ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ዩኒየን በርሊን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል። ዪኒየን በርሊን በጀርመን ቡንደስሊጋ በመሪው ባየር ሙኒክ በአንድ ነጥብ…
Continue reading "ኢስኮ ወደ ቡንደስሊጋ !"

ኤቨርተን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን ያሰናበቱት ኤቨርተኖች የቀድሞ የበርንሌዩን እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሻን ዳይክን ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።ኤቨርተኖች የ51 ዓመቱን አሰልጣኝ ሻን ዳይክ በሁለት ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ቡድኑን እንዲያሰልጥን መሾማቸው ተዘግቧል።አሰልጣኝ ሻን ዳይክ ኤቨርተንን ከተረከቡ በኋላ " ለኤቨርተን …
Continue reading "ኤቨርተን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !"