In the nineteenth week of the Italian Serie A schedule, Lazio won the game against S. Milan with a wide score of 4-0. Lazio’s winning goals were scored by Savic, Zakaney, Alberto and Anderson. After winning, Lazio increased their points to thirty-seven and was able to sit in #third place in the league table.
On the other hand, Ac. Milan, who suffered a defeat, have collected thirty-eight points and are placed in second place in the league table. In the next schedule of the league, As milla will meet Sassuolo and Lazio will meet Juventus.
በጣልያን ሴሪያ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላዚዮ ከ ከኤስ ሚላን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የላዚዮን የማሸነፊያ ግቦች ሳቪች ፣ ዛካኚ ፣ አልቤርቶ እና አንደርሰን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ።
ሊዝዮ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ወደ ሰላሳ ሰባት ከፍ በማድረግ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል። ሽንፈት ያስተናገዱት ኤስ ሚላን በበኩላቸው ሰላሳ ስምንት ነጥብ በመሰብሰብ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ። በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኤስሚላን ከሳሱሎ እንዲሁም ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ የሚገናኙ ይሆናል።