A team led by Denver Mayor Michael B. Hancock visited Ethiopia to strengthen ties between Denver and Addis Ababa as well as with Ethiopian Airlines. Addis Ababa’s Mayor Adenech Abebe reported that the conversation with Denver’s city administration was productive, with the goals of the trip being to improve links between the two cities and the Denver-Addis Ababa aircraft route. Mayor Hancock expressed his pleasure to cooperate and work with Addis Ababa, Ethiopia in economic development, trade, and tourism.
በዴንቨር ከንቲባ ሚካኤል ቢ ሃንኮክ የተመራ ቡድን በዴንቨር እና በአዲስ አበባ መካከል እንዲሁም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ኢትዮጵያን ጎብኝቷል። የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አድነች አቤቤ ከዴንቨር ከተማ አስተዳደር ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ እንደነበር የገለጹ ሲሆን የጉዞው አላማም የሁለቱን ከተሞች እና የዴንቨር አዲስ አበባን የአውሮፕላን መስመር ግንኙነት ለማሻሻል ነው። ከንቲባ ሃንኮክ ከኢትዮጵያ አዲስ አበባ ጋር በኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ እና ቱሪዝም በመተባበር እና በመስራት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።