Mikel Arteta, the head coach of North London club Arsenal, who is leading the league, stressed that his team should prepare for the next challenge.
Coach Mikel Arteta said that the opponents we will face next in the league can challenge us, so we have to prepare already.
When the coach said, “Premier League clubs are always strong and challenging, it is necessary to be ready.”
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ቡድናቸው በቀጣይ ለሚጠብቀው ፈተና መዘጋጀት እንዳለበት አሳስበዋል ።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በቀጣይ በሊጉ የምንገጥማቸው ተጋጣሚዎች ሊፈትኑን ስለሚችሉ ከወዲሁ መዘጋጀት አለብን ሲሉ ተናግረዋል ።
አሰልጣኙ ሲናገሩ ” የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ምንግዜም ቢሆን ጠንካራ እና ፈታኝ ናቸው ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል ” ሲሉም ተደምጠዋል ።