“We need to encourage the players who made us one of the eighteen countries, we need support from the public and the media.
Players should not be insulted and their morale should not be affected, we should support them.
After I came into charge, I managed only four games at home, Ethiopia’s history in away games was different,” coach Ubutu Abate said.
” ከአስራ ስምንት ሀገራት መካከል አንዷ እንደንሆን ያደረጉትን ተጫዋቾች ልናበረታታቸው ይገባል ፣ ከህዝቡ እና ከሚዲያው ድጋፍ እንፈልጋለን።
ተጫዋቾች መሰደብ እና ሞራላቸው ሊነካ አይገባም ልንደገፍ ይገባል ፣ በሚደርስባቸው ትችት ለብሔራዊ ቡድን የምንመረጠው ተጫዋች እናዳናጣ ስጋት አለኝ።
እኔ ወደ ሀላፊነት ከመጣሁ በኋላ በሜዳችን የመራሁት ጨዋታ አራት ብቻ ነው ፣ ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ በምታደርጋቸው ጨዋታዎች ያላት ታሪክ ሌላ ነበር ” በማለት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተደምጠዋል።