The English Tottenham forward Harry Kane is interested in extending his contract at Tottenham for another year. The 29-year-old striker’s contract at Tottenham ends in 2024, and it is reported that they will start talks with the club after the closing of the January transfer window to extend the contract.
እንግሊዛዊው የቶተንሀም የፊት መስመር ተጫዋች ሀሪ ኬን በቶተንሀም ቤት ያለውን የኮንትራት ውል ለተጨማሪ አመት ለማራዘም ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል። የ 29ዓመቱ አጥቂ በቶተንሀም ቤት ያለው የኮንትራት ውል 2024 ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን ውሉን ለማራዘም የጥር ወር የዝውውር መስኮት መዘጋት በኋላ ከክለቡ ጋር ንግግር እንደሚጀምሩ ተዘግቧል።