It has been announced that Frank Lampard has been sacked as the head coach of the Merseyside club Everton, which is in a crisis of results. Coach Frank Lampard played forty-four games at Everton’s home and lost twenty-four of them, only winning twelve games. Everton are in nineteenth place in the league table this season with fifteen points.
በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ዋና አሰልጣኙ ፍራንክ ላምፓርድን ከሀላፊነት ማንሳታቸው ይፋ ተደርጓል ። አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ በኤቨርተን ቤት አርባ አራት ጨዋታዎች አድርገው በሀያ አራቱ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ማሸነፍ የቻሉት አስራ ሁለት ጨዋታዎችን ብቻ ነው። ኤቨርተን በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አስራ አምስት ነጥብ በመሰብሰብ አስራ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል