Tonight, Cristiano Ronaldo’s club Al Nasr will face Al Ithad in the semi-finals of the Saudi Arabian Super Cup. It has been reported that fifty international media outlets will provide live coverage of Al-Nasr’s upcoming semi-final against Al-Itthad, who have joined Cristiano Ronaldo in the squad. It is said that the Saudi Arabian League is the first in history when more than fifty international media outlets around the world give it continuous broadcast coverage. The semi-final match between Al Nasr and Al Itthad in the Saudi Super Cup will be played tonight at 3:00 PM.
በሳውዲ አረቢያ ሱፐር ካፕ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከ አል ኢትሀድ የሚፋለሙ ይሆናል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው አል ናስር ከአል ኢትሀድ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሀምሳ ዓለም አቀፍ ሚድያዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚሰጡት ተዘግቧል ። የሳውዲ አረቢያ ሊግ በመላው ዓለም የሚገኙ ከሀምሳ በላይ ዓለም አቀፍ ሚድያዎች የቀጠታ ስርጭት ሽፋን ሲሰጡት በታሪክ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሯል ። በሳውዲ ሱፐር ካፕ ውድድር አል ናስር ከ አል ኢትሀድ የሚያደርጉት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት የሚደረግ ይሆናል ።