The Merseyside club, Everton, who dismissed coach Frank Lampard, is said to have nominated former Southampton coach Ralph Hasenhuttl. Coach Marcelo Bielsa is being discussed as Everton’s first choice, while Austrian coach Ralf Hasenhuttl is reported to be in the running.
አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን ያሰናበተው የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የቀድሞው የሳውዝሀምፕተን አሰልጣኝ ራልፍ ሀሰንሁትልን በዕጩነት ማቅረባቸው ተነግሯል ። የኤቨርተን የመጀመሪያ ምርጫ ሆነው በንግግር ላይ የሚገኙት አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ ሲሆኑ ኦስትሪያዊው አሰልጣኝ ራልፍ ሀሰንሁትል በተፎካካሪነት እየተወዳደሩ እንደሚገኙ ተዘግቧል ።