According to reliable information from Portugal, Bernardo Silva, the other player who disagreed with Pep, may leave Manchester City today in an unexpected transfer. The transfer will be as fast as Cancelo and the contract will be with the option to buy the same loan contract.
ከፖርቹጋል የሚወጡ ታማኝ መረጃዎች ከፔፕ ጋር አለመስማማት ውስጥ የገባው ሌላኛው ተጫዋች በርናርዶ ሲልቫም ማንቸስተር ሲቲን ዛሬ ባልታሰበ ዝውውር ሊለቅ ይችላል ዝውውሩ ልክ እንደካንሴሎ ፈጣን እና ውሉም በተመሳሳይ የውሰት ውል ከመግዛት አማራጭ ጋር ይሆናል የሚሄድበት ክለብ ግልፅ አደለም የሚፈጠረውን አብረን እናያለን።