የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚጀምር አወዳዳሪው አካል ቢያሳውቅም ለተጨማሪ አንድ ሳምንት መራዘሙ ይፋ ሆኗል። በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታቀደለት ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስላልተመለሱ ውድድሩ የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት መራዘሙ ይፋ ሆኗል።
Although the competition body announced that the Betking Ethiopian Premier League will start at the end of the week, it has been announced that it has been extended for one more week. The Ethiopian national team that participated in the Chan Africa Cup did not return to Ethiopia on the scheduled date, so it has been announced that the start date of the tournament has been extended by one week.