በፖርቱጋል የሴቶች ካፕ ላይ ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ቤኒፊካ በተካሄደ ጨዋታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጭ ካርድ ተመዟል!(በህክምና ክፍሉ ላይ)
ፖርቱጋል እንደ አዲስ ባመጣችው ህግ በጨዋታ ሶስተኛ የካርድ ቀለም መጥቷል በዋነኛነት ሰዓት ከማባከን ጋር የሚሰጥ ካርድ ነውም ተብሏል።
In the Portugal Women’s Cup, Sporting Lisbon was given a white card for the first time in history in a match against Benfica! (on the medical room)
According to the new rule of Portugal, there is a third suit of cards in the game.