የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የቪያሪያሉን የፊት መስመር ተጫዋች አርናት ዳንጁማ በውሰት ውል ለማስፈረም የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መሆናቸው ተዘግቧል ። የ 25ዓመቱ አጥቂ አርናት ዳንጁማ የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ቶተንሀም በመሀል ገብቶ ተጫዋቹን የግሉ ለማድረግ መቃረቡ ተገልጿል። ኔዘርርላንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋች አርናት ዳንጁማ የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሀም እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በውሰት እንደሚቀላቀል ተገልጿል ።
North London club Tottenham are reportedly in the final stages of signing Villarreal forward Arnath Danjuma on loan. The 25-year-old striker Arnath Danjuma had a medical examination to join the Merseyside club Everton, but it was stated that Tottenham stepped in and approached to make the player private. It has been stated that the Dutch forward Arnat Danjuma will join the North London club Tottenham on loan until the end of the season.