ሸኔ በመባል የሚታወቀው ታጣቂ የኦሮሞ ብሔርተኝነት ቡድን በአማራ ክልል ጀዌሃ በተባለው አካባቢ የፌደራልና የክልል ሃይሎችን አድፍጦ 24 ሰዎችን ገድሎ በርካቶችን አቁስሏል። በአጣዬ እና ሰንበቴ አካባቢ ነዋሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ቡድን በአካባቢው ተደጋጋሚ ጥቃቶችን እየፈፀመ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ጨፍጭፏል።እንደ Borkena ኢትዮጵያ የዜና ጣቢያ የፌደራል መንግስት ቡድኑ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ካሉ አካላት ድጋፍ እንደሚያገኝ አምኗል።
A militant Oromo Nationalist group known as Shane ambushed Federal and regional forces in the Jeweha area of the Amhara region, killing 24 and wounding many more. Residents of the Ataye and Senbete areas have been displaced due to the security crisis. The group, which calls itself the Oromo Liberation Army, has been undertaking recurring attacks in the area and has massacred tens of thousands of ethnic Amhara civilians. According to Borkena Ethiopia news, The Federal government has admitted that the group gets support from elements within the government structure.