የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ከፒኤስጂ ጋር በሚያደርጉት ተጠባቂ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ላይደርሱ እንደሚችሉ ተዘግቧል ።የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች ማኑኤል ኑየር ፣ ሉካስ ሄርናንዴዝ ፣ ሳድዮ ማኔ እና ናስር ማዝራዊ ለተጠባቂው ጨዋታ መድረሳቸው አጠራጣሪ መሆኑ ተገልጿል ።ባየርሙኒክ ከፒኤስጂ የሚያደርጉት የመጀመርያ ዙር ተጠባቂ የሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓርክ ዲ ፕሪንስ ላይ ማክሰኞ የካቲት 7/2015 ዓ.ም ይደረጋል ።
It has been reported that the German club Bayern Munich will not be able to reach their important players in the pending European Champions League play-off game against PSG. It has been stated that it is doubtful that the important players of the team, Manuel Neuer, Lucas Hernandez, Sadio Mane and Nasser Mazrawi will be available for the waiting game. Bayern Munich will play against PSG in the first round of the Champions League playoffs at Parc de Prince on Tuesday, February 7, 2015.