በቀጣዩ ክረምት ፓቫርድን ማስፈረም ይፈልጋሉ ነገርግን ንግግሮችን የሚከፍቱት የክረምት ዝውውር ከመከፈቱ ቀደም ብለው እንጂ አሁን አይደለም ተጨዋቹ ባርሴሎናን መቀላቀል ይፈልጋል። [ፋብሪዚዮ ሮማኖ]
They want to sign Pavard next summer, but they will open talks before the summer transfer window opens, not now. The player wants to join Barcelona. [Fabrizio Romano]