የኤፍኤ ካፕ የቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት የወ*ብ ድምፅ ከተሰማ በኃላ ለተፈጠረው ችግር ቢቢሲ ይቅርታ ጠይቋል። በትላንትናው እለት ጋሪ ሊንከር በዎልቭስ እና በሊቨርፑል መካከል የተደረገውን የሶስተኛ ዙር ጨዋታ ሲያቀርብ ድምፁ ተሰምቷል።
የእግር ኳስ ተንታኙ ከድርጊቱ በኋላ የሞባይል ስልኩን ምስል ለጥፏል።ትላንት ማምሻውን በእግር ኳሱ የቀጥታ ዘገባ ላይ ለተበደሉ ተመልካቾች ይቅርታ እንጠይቃለን ሲል ቢቢሲ አስታውቋል።ቢቢሲ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።
ሊንከር በሞሊኑክስ ስታዲየም በነበረው የቀጥታ ስርጭት ሳቅ ይዞት ነበር። ሊንክከር ከባልደረባው እና የቀድሞው እንግሊዛዊው ተጫዋች አላን ሺረር በማቋረጥ በአንድ ሰው ስልክ ላይ የሆነ ነገር እየተላከ ይመስለኛል ሲል ተደምጣል።[ ዳጉ ጆርናል]
The BBC has apologized for the disruption caused after the FA Cup was broadcast live. Yesterday, Gary Lineker was heard presenting the third round match between Wolves and Liverpool.

The football commentator posted a picture of his mobile phone after the incident. We apologize to the viewers who were offended during the live football report last night, the BBC announced. The BBC spokesman said that it is investigating the matter.
Linker had him laughing during the live broadcast at the Molineux Stadium. Lineker was heard interrupting his colleague and former England player Alan Shearer to say that he thought something was being sent on someone’s phone.[Dagu Journal]