የዊሊያን ወኪል እንደገለፀው፦ “ትናንት ከሁለት ታላላቅ ክለቦች የስልክ ጥሪ ደርሶን ነበር አንዱ ዊልያን አያርጅም አለ ሌላኛው ደግሞ እንደ ፒተር ፓን ነው እሱን ለማስኮብለል ምን ያህል ያስከፍላል? አሉ እኔም ይህ የሚሆን አይደለም በፉልሃም ነው የሚቆየው”ብዬ ተናግሪያለሁ።
According to Willian’s agent, “Yesterday we received a phone call from two big clubs. One said Willian will not age and the other said he is like Peter Pan. How much would it cost to sign him? I said, ‘This is not going to happen. He will stay at Fulham.'”