ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በህዳር ወር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የአመራር ሽኩቻ ተፈጠረ የሚለውን ወሬ አስተባብሏል። አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሉት ለትግራይ ህዝብ ደህንነትና ህልውና አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የተመሰረተ የለውጥ መግባባት ቢኖርም እስካሁን የተቋቋመም ሆነ ማስተካከያ የተደረገበት ካቢኔ የለም።
The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has denied rumors of a leadership shakeup following the November peace deal with Ethiopia’s government. Getachew Reda tweeted that there is an understanding for change based on the necessities for the security and existence of the Tigray people, but no cabinet has been established or realignment made.